#UNICEF, Religion Institutions Sign In 2016
ከነብዩ ገጽ ተወስደ...ቅድስቲቱን ቦታ ተመልከቱ?
,ደገኛ ያልናችሁ የወረደ ሂስ ስጥታችሁ ለተከራከራችሁለት አባ እንካችሁ ይህ ምንድን ይሆን?? እባካችሁ ኣንብቡት ውዳጆቸ ይነባብ.....ካህናቱን ተመልከቱ ከኃላ??
ወገን ቤታችን በግልጽ ገብቷል
ከፈረንጅ ቆሻሻ ተግባር አንዱ እንደ እስስት በመቀያየር በእርዳታ ሰበብ መንፈስ ሰይጣናዊ ሥራቸውን ግብረ ሰዶምን ማስፋፋት ነው ፥ ፥ የድርጅቱ ስም "#Unicef_Mission_Of_Only_jesuse የሰበዓዊ እርዳታ እናቶችንና ሕጻናት የጤና እርዳታ ድርጅት ጋር ሰውን ለመርዳት የሚደረገው ስምምነት የሚፈጸመው በቅብዓት ነው ? ? ? ወገን ምንድን ነው ጉዱ እየተካሄደ ያለው በቤተ ክርስቲያናችን ላይ ወዴትስ ነው እየሄድን ያለነው ምንም አልገባኝም ? ? ? እኛ ፍርድም እያደረግን አይደለም ቢያዳልጥ ቢያዳልጥ ወደ ታች እንጂ ወደ ላይ እንደማያዳልጥም አሳምረን እናውቃለን ! ነገር ግን ሊሰወር የማይችል በገዛ ቤታችን እንዲህ ያለ አይሆኑ የሆነ ቅሌት እያየን ስለሆነ ጥያቄ እየጠየቅን ነው ? ግን እናንተ ምእመኑን ተስፋ የሚያስቆርጥ የሚያሰናክል ስራ ትሰራላችሁ ችግራችሁን ሲነግሯችሁ ደግሞ ለምን ተነካው ብላችሁ ትቆጣላችሁ ላጠፋችሁት ጥፋት ሕዝቡንና ቤተ ክርስቲያንን ይቅርታ እንደመጠየቅ ማስተባበያ ማቅረብና ለምን እንዲህ ተባልኩ ብላችሁ ካላወገዝኩ ትላላችሁ ፥ ፥ ብዙ መኩራራትና ግብዝነትን በባዶ ተግባር መሬት አይንካኝ ባይነትን በመተው እናንተን ማንም በክፉ እንዳይነካችሁ መጀመሪያ ሕዝበ ክርስቲያኑን ከሚያሰናክል መጥፎ ተግባር እራሳችሁን ቆጠቡ ፥ ፥ በየጊዜው በምታደርጉት ለጆሮ እጅግ በሚዘገንኑ ተግባሮች ምእመኑ ያለቅሳል ሃይማኖቱ ጥሎ ይሰደዳል ! ላለፉት 20 ዓመታት የቤተ ክርስቲያኟ ምእመና ቁጥር 17.5 በመቶ ቅነሳ አሳይቷል ፥ ፥ ይህ የሆነው በመናፍቃን ጥንካሬ አይደለም ከእኛ ከሁላችን ድካም ነው እንጂ ፥ ፥ ለተጠራችሁበት ዓላማ ብቻ መቆም ወደ መናፍቅ መሄድ መቀላወጥ የማይገባ ሥራ መስራት ለምን አስፈለገ ? ከሌላ አካል የመጣ ጫና ቢሆንስ ለምን ሰማዕትነት አይከፈልም እናንተ ከላይ ያላችሁ ብትበረቱ እኮ እኛ ትናንሽ ልጆቻችሁ አምላክ በሚያውቀው ለዚህ ሁላችንም ዝግጁ ነን ! ከሃይማኖታችን የሚበልጥ ነገር ምን አለና ነው ፥ ፥ ነገር ግን አሁንም እንጠይቃችኋለን ምክኒያቱም እኛ ፊርማ የምናውቀው በእስክርቢቶ ብቻ ነው እንጂ በቅባት አይደለም ፥ ፥ እንዲ አይነት አጸያፊ ተግባር በማድረግ የምትታወቁ ሁሉ በምድርም ሆነ በሰማይ ቢሆን ትጠየቁበታላችሁ እኛም መቼም ቢሆን አንላቀቃችሁም ፥ ፥ የቀረው ቢቀር ባለው ነገር ሁሉ እንነሳባችሁዋለን ሃይማኖታችንን ማታስከብሩ ከሆነ ሕዝቡም ሁላችን እየሞትንም ቢሆን እናስከብራለን ፥ ፥ ዶክትሬት ገለመሌ ምናምን እኛ ምንም አይመለከተም ጉዳያችን አይደለም ! አሁን የምንጠይቀው ክብረ ክህነቱንና የቤተ ክርስቲያናችንን ደኅንነት ጉዳይ ብቻ ነው አራት ነጥብ ፥ ፥ ፓርላማው ውስጥ ጸሎት ያደረጉት ሲገርመን ጭራሽ ቤተክርስቲያን ውስጥ ገብተው ይላላጡብናል እንዴ ፥ ምን ዓይነት ጉድ ነው ባለቤቱን ካልናቁ ቤቱን አይደፍሩ ነው ነገሩ ፥ ፥ ለካ ነገ ቀኑ 666 ነው ፥ ፥
ADDIS ABABA -- The UN specialized agency UNICEF Church mission and major religious institutions August 2016 signed a Memorandum of Understanding (MoU) for the well-being of children and women in Ethiopia.
UNICEF Ethiopia Representative Gillian Mellsop said that no institution is better positioned to bring positive change at scale than religious institutions.
According to her, religious leaders are the major norm setters, opinion makers and community leaders with significant role in defining and influencing behaviour.
The partnership between UNICEF and major religious institutions in Ethiopia will alleviate the chronic challenges of women and children in the community.
She said three million children are out of school, 40 per cent of under five are malnourished, only seven per cent of birth are formally registered, less than one third of pregnant women deliver in health facilities, vaccination is less than 70 per cent coverage and many girls are exposed to different kinds of harmful traditional practices.
According to her, joint intervention of UNICEF and religious institutions will have a muscle to combat these challenges.
Speaking on behalf of Ethiopian Orthodox Church (EOC) Patriarch Abune Mathias, EOC Deputy General Manager #Dr_Abba_Hailemariam_Melesse said that EOC has a responsibility to protect the rights of children and women.
Quoting the Bible, #Dr_Abba_Hailemariam said that mother has irreplaceable role in the family. For this reason, mothers need respect and proper care.
According to him, the EOC is against all forms of harmful traditional practices that are against the will of women.
Ethiopian Evangelical Church President Dr. Wakseyum Idossa said on the occasion that religious institutions in Ethiopia have a long history of cooperation in various developmental activities. In this regard, the MoU will foster this trend, he said.
Dr. Wakseyum also said that since its foundation, the Ethiopian Evangelical Church Mekaneyesus has been providing various developmental services to the society.
According to him, using its motto EECMY is serving the whole person. In this regard, EECMY is committed to engage in this work because women and children are still vulnerable within our engage in this work.
At the event, the Ethiopian Catholic Church and the Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council and Inter-Religious Council of Ethiopia have also expressed their happiness to work with UNICEF.

Comments
Post a Comment