ወገን ቤታችን በግልጽ ገብቷል # UNICEF , Religion Institutions Sign In 2016 ከነብዩ ገጽ ተወስደ...ቅድስቲቱን ቦታ ተመልከቱ? ,ደገኛ ያልናችሁ የወረደ ሂስ ስጥታችሁ ለተከራከራችሁለት አባ እንካችሁ ይህ ምንድን ይሆን?? እባካችሁ ኣንብቡት ውዳጆቸ ይነባብ.... .ካህናቱን ተመልከቱ ከኃላ?? ወገን ቤታችን በግልጽ ገብቷል ከፈረንጅ ቆሻሻ ተግባር አንዱ እንደ እስስት በመቀያየር በእርዳታ ሰበብ መንፈስ ሰይጣናዊ ሥራቸውን ግብረ ሰዶምን ማስፋፋት ነው ፥ ፥ የድርጅቱ ስም " # Unicef_Mission_Of_Only_jesuse የሰበዓዊ እርዳታ እናቶችንና ሕጻናት የጤና እርዳታ ድርጅት ጋር ሰውን ለመርዳት የሚደረገው ስምምነት የሚፈጸመው በቅብዓት ነው ? ? ? ወገን ምንድን ነው ጉዱ እየተካሄደ ያለው በቤተ ክርስቲያናችን ላይ ወዴትስ ነው እየሄድን ያለነው ምንም አልገባኝም ? ? ? እኛ ፍርድም እያደረግን አይደለም ቢያዳልጥ ቢያዳልጥ ወደ ታች እንጂ ወደ ላይ እንደማያዳልጥም አሳምረን እናውቃለን ! ነገር ግን ሊሰወር የማይችል በገዛ ቤታችን እንዲህ ያለ አይሆኑ የሆነ ቅሌት እያየን ስለሆነ ጥያቄ እየጠየቅን ነው ? ግን እናንተ ምእመኑን ተስፋ የሚያስቆርጥ የሚያሰናክል ስራ ትሰራላችሁ ችግራችሁን ሲነግሯችሁ ደግሞ ለምን ተነካው ብላችሁ ትቆጣላችሁ ላጠፋችሁት ጥፋት ሕዝቡንና ቤተ ክርስቲያንን ይቅርታ እንደመጠየቅ ማስተባበያ ማቅረብና ለምን እንዲህ ተባልኩ ብላችሁ ካላወገዝኩ ትላላችሁ ፥ ፥ ብዙ መኩራራትና ግብዝነትን በባዶ ተግባር መሬት አይንካኝ ባይነትን በመተው እናንተን ማንም በክፉ እንዳይነካችሁ መጀመሪያ ሕዝበ ክርስቲያኑን ከሚያሰናክል መጥፎ ተግባር እራሳችሁን ቆጠቡ ፥ ፥ በ...